ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢንፋንቲኖ ትራምፕን እርዳታ ሊጠይቁ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢንፋንቲኖ ትራምፕን እርዳታ ሊጠይቁ ነው !
ኢንፋንቲኖ ትራምፕን እርዳታ ሊጠይቁ ነው ! የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ አዲሱን እቅዳቸውን እንደሰረዙ ቢያሳውቁም ጫናዎች በርትውባቸዋል። ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ከፊፋ ፕሬዝዳንትነት ስራቸው እንዲለቁም እየተጠየቀ ይገኛል። አሁን ላይ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በፕሬዝዳንትነት እንዲቀጥሉ የአሜሪካውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እርዳታ ለመጠየቅ ማቀዳቸው ተገልጿል። እርዳታውን ለመጠየቅም በፕሬዝዳንት…

ተዛማጅ ታሪኮች