“ ኢንፋንቲኖ እንዲለቅ የፈለገ በምርጫው ይወዳደር “ ፓትሪስ ሞትሴፔ

የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ የፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ተቃዋሚዎች በምርጫ እንዲያሸንፉ ጠይቀዋል ።
“ ከኢንፋንቲኖ ወይም ሌላ ሰው ጋር ችግር ያለበት ሰው የፊፋን አሰራር ይከተል ያን ያህል ቀላል ነው ” ሲሉ ፓትሪስ ሞትሴፔ ተናግረዋል።
“ ከእሱ ጋር ችግር ካለባችሁ ወደ ምርጫው ሂዱ “ ያሉት ሞተትሴፔ “ ከዛ 211 አባል ሀገራት ይወስናሉ ቀላል ነው ” ሲሉ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe