ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኤሚል ሆይበርግ ወደ ኒውካስል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኤሚል ሆይበርግ ወደ ኒውካስል ?
ኤሚል ሆይበርግ ወደ ኒውካስል ?

ኒውካስል ዩናይትድ ፔር ኤሚል ሆይበርግን ከማርሴይ ማስፈረም እንደሚፈልግ ተገልጿል።

የአማካይ ክፍሉን ለማጠናከር እየሰራ የሚገኘው ኒውካስል ዩናይትድ በዝውውሩ ዙሪያ ከማርሴይ ጋር ንግግር ላይ ይገኛል።

ዴንማርካዊው አማካይ ሆይበርግ ወደ ፕሪሚየር የመመለስ ፍላጎት እንዳለው ተገልጿል።

ማርሴይ ተጫዋቹን ለመልቀቅ 1️⃣5️⃣ ሚልዮን ዩሮ መጠየቁ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች