ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኤዲ ሀው ኒውካስል ዩናይትድን ይለቃሉ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኤዲ ሀው ኒውካስል ዩናይትድን ይለቃሉ !
ኤዲ ሀው ኒውካስል ዩናይትድን ይለቃሉ !

እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ኤዲ ሀው ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ለመለያየት ማሰባቸው ተገልጿል።

ኒውካስል ዩናይትድ አሁን ላይ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ንግግር መጀመራቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

የአል አህሊው አሰልጣኝ ማትያስ ጃይስል ቀጣዩ የኒውካስል ዩናይትድ አሰልጣኝ በመሆን ይሾማሉ።

የ 48ዓመቱ አሰልጣኝ ኤዲ ሀው ኒውካስል ዩናይትድን ከ 70 አመታት በኋላ ለዋንጫ ድል አብቅተዋል።

አሰልጣኝ ኤዲ ሀው አሁን ላይ ከእግርኳስ በመራቅ እረፍት መውሰድ እንደሚፈልጉ ማሳወቃቸው ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች