ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

እማይወዳደር ምርጫ!

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
እማይወዳደር ምርጫ!
እማይወዳደር ምርጫ!
ማሊያውን 'ዋናው' ይስራው።

አንዳንድ ምርጫዎች ሁለተኛ ሃሳብ አያስፈልጋቸውም።
ማሊያዎት ከእነዚያ አንዱ ነው፤
ማሊያውን ዋናው ይስራው።


በሽሮ ሜዳ ትልቁ የማህበረሰብ ጤና ቡድኖች ውድድር ሊጀምር ሲዘጋጅ፣ አንድ ነገር ብቻ ቀድሞ ተወስኗል ማሊያውን ማን እንደሚሰራው!
ለዚህ ነው ዋናው ስፖርት በኢትዮጵያ የማህበረሰብ ጤና ቡድኖች ውድድር ታሪክ ውስጥ በታላቁ የ1.2 ሚሊዮን ብር ስፖንሰርሺፕ ይፋዊ ዋና ስፖንሰር ከመሆን ባሻገር ማሊያውን ዋናው የሚሰራው።


#ዋናውስፖርት #ማሊያውንዋናውይስራው #የሺሮሜዳዋንጫ

ተዛማጅ ታሪኮች