ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እንዲያደናቅፉን እድል አንሰጣቸውም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እንዲያደናቅፉን እድል አንሰጣቸውም ”
“ እንዲያደናቅፉን እድል አንሰጣቸውም ”

የማንችስተር ሲቲው ሊቀመንበር ካልዱን አል ሙባረክ ክለቡ ጥፋተኛ የተባለበትን ክስ በተመለከተ አስተያየት ሰጥተዋል።

የክለቡ ሊቀመንበር በሰጡት ቃል “ ህጋዊ ሂደቱ ገና አልተጠናቀቀም ብዙ መጓዝ ያለበት ርቀት አለ “ ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ የክለቡን ንፅህና ለማረጋገጥ ያለን ቁርጠኝነት አሁንም ጠንካራ እና የማይናወጥ ነው " ሲሉ አረጋግጠዋል።

“ አንዳንዶች የቡድናችንን ጥሩ ጉዞ ለማደናቀፍ ለመፍረድ ቸኩለዋል “ ያሉት ሊቀመንበሩ “ እኛ ያንን እድል በፍጹም አንሰጣቸውም “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች