“ እኛን ማሸነፍ የሚችል የለም ” ኡናይ ሲሞን

“ እኛን ማሸነፍ የሚችል የለም ” ኡናይ ሲሞን
“ አንዳቸውንም አልፈራም ” ፔድሮ ፖሮ
የስፔን ተጨዋቾች ለነገ ተጋጣሚያቸው ፈረንሳይ ፍራቻ እንደሌላቸው በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል።
የቡድኑ የመስመር ተሰላፊ ፔድሮ ፖሮ ከዴምቤሌ ፣ ምባፔ እና ኦሊሴ ማን እንደሚያስፈራው ተጠይቆ “ አንዳቸውም አያስፈሩኝም ” ብሏል።
ግብ ጠባቂው ኡናይ ሲሞን በበኩሉ “ በምርጥ አቋሙ ላይ ሆኖ እንኳን እኛን ማሸነፍ የሚችል የለም “ ሲል ገልጿል።
ሌሎች ተጨዋቾች ምን አሉ ?
- ላሚን ያማል “ ፈረንሳይ መፍራት ካለባት ስፔንን ትፍራ ”
- አሌክስ ቤና “ እኛ ፈረንሳይን አንፈራም በእግርኳስ ፍርሀት ቦታ የለውም ”
- ኒኮ ዊሊያምስ “ ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች እነሱን ማሸነፍ እንደምንችል አሳይተናል ”
@tikvahethsport @kidusyoftahe