“ እዚህ ቤቴ እንዳለሁ ይሰማኛል ” ፔድሮ

“ እዚህ ቤቴ እንዳለሁ ይሰማኛል ” ፔድሮ
ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ፔድሮ ኔቶ በቼልሲ ያለውን ኮንትራት እስከ 2032 አራዝሟል።
ፔድሮ ኔቶ ከፊርማው በኋላ ውሉን በማራዘሙ መደሰቱን ገልጿል።
“ እዚህ ቤቴ እንዳለሁ ይሰማኛል ” ያለው ፔድሮ ኔቶ “ ከቼልሲ ጋር ተጨማሪ ነገሮችን ማሳካት እፈልጋለሁ “ ብሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe