ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እግርኳስ ሳቆም እንደ ጋሪ ኔቭል ደደብ አልሆንም ” ሮሜሮ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እግርኳስ ሳቆም እንደ ጋሪ ኔቭል ደደብ አልሆንም ” ሮሜሮ
“ እግርኳስ ሳቆም እንደ ጋሪ ኔቭል ደደብ አልሆንም ” ሮሜሮ

የአርጀንቲና ተከላካይ ክርስቲያን ሮሜሮ ጋሪ ኔቭል የሰጠው አስተያየት መነሳሻ እንደሆናቸው ገልጿል።

ጋሪ ኔቭል ከጨዋታው በፊት ሮሜሮ እና ማርቲኔዝን የአለም “ ምርጡ እና የከፋው “ ተከላካይ ጥምረት ሲል ገልጿቸው ነበር።

አክሎም “ እኛ እንግሊዞችን ቢያንስ ሁለት ጎል ከማስቆጠር የሚያገደን ነገር አይኖርም “ ነበር ያለው።

ሮሜሮ በበኩሉ “ እኔና ማርቲኔዝ ከጨዋታው በፊት ይሄን ስንሰማ ተደስተን ነበር በእንግሊዝ ከጨዋታ በፊት ማውራት ይወዳሉ ” ብሏል።

ከሌሎች ተጨዋቾች አንፃር “ እኔና ማርቲኔዝ ትንሽ በንዴት ነበር የተጫወትነው ምክንያቱም ባወሩት ነገር ነው “ ሲል ገልጿል።

“ እግርኳስ ሳቆም እንደ ጋሪ ኔቭል ደደብ አልሆንም ተጨዋቾችን አልተችም ” ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች