“ ኦልድትራፎርድ ባዶ ሆኖ መግባት በራሱ ህልም ነው “ ምቤሞ

“ ኦልድትራፎርድ ባዶ ሆኖ መግባት በራሱ ህልም ነው “ ምቤሞ
የማንችስተር ዩናይትዱ ተጨዋች ብሪያን ምቤሞ ለኦልድትራፎርድ ስታዲየም ልዩ ፍቅር እንዳለው ገልጿል።
“ ወደዚህ አስደናቂ ስታዲየም መግባት ሁልጊዜም ቢሆን ህልም ነው “ ሲል ብሪያን ምቤሞ ተናግሯል።
አክሎም “ ስታዲዮሙ ባዶ ቢሆንም እንኳን ወደ ውስጥ ስትገባ የተለየ ነው ሁልጊዜም ደስተኛ ትሆናለህ " ብሏል።
ቡድኑ ብዙ ጨዋታዎችን ማሸነፍ እንደሚፈልግ የገለፀው ምቤም “ ያንን ካደረግን ትልቅ ነገር ማሳካት እንችላለን "ሲል ተደምጧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe