ኦማር አርታን የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ !

ኦማር አርታን የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ ! በ 2026 የአለም ዋንጫ አሜሪካ እንዳይገባ የተደረገው ኦማር አርታን በ ዩኤፋ የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ መመረጡ ተገልጿል። ዩኤፋ ኦማር ኦርታ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍፃሜ መርሐ ግብርን እንዲመራ መምረጡን በይፋ አሳውቋል። ፒኤስጂ እና አስቶን ቪላ በ ሳልዝበርግ የሚያደርጉትን ጨዋታ ከጥቂት ሳምንታት በኃላ ይመራል። @tikvahethsport …


