ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኦዴጋርድ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኦዴጋርድ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
ኦዴጋርድ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የአርሰናሉ አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል።

አርሰናል ቼልሲን ሲያሸንፍ ማርቲን ኦዴጋርድ የማሸነፊያ ጎል ማስቆጠሩ አይዘነጋም።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች