“ ከሮናልዶ ጋር መጫወት ለእኔ ክብር ነው ” ላሚን ያማል

“ ከሮናልዶ ጋር መጫወት ለእኔ ክብር ነው ” ላሚን ያማል
የስፔን የፊት መስመር ተሰላፊ ላሚን ያማል ሮናልዶን መጋፈጥ ክብር ነው በማለት ተናግሯል።
በ አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ( 16 ውስጥ ) ስፔን ከፖርቹጋል ጋር የፊታችን ሰኞ ምሽት ትጫወታለች።
ስለ ጨዋታው አስተያየቱን የሰጠው ላሚን ያማል “ ከሮናልዶ በተቃራኒ መጫወት ለእኔ ክብር ነው ” ሲል ገልጿል።
“ ነገርግን ተጋጣሚያችን ማንም ቢሆን አስፈላጊው ነገር ጨዋታውን ማሸነፋችን ነው “ ሲል ያማል ጨምሮ ተናግሯል።
@tikvahethsport @YisakAH