“ ከሲቲ ጋር የማታለል ዘመን አሳልፈናል ” ማውሪስዮ ፖቼቲኖ

“ ከሲቲ ጋር የማታለል ዘመን አሳልፈናል ” ማውሪስዮ ፖቼቲኖ
የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ማንችስተር ሲቲ በስፖርቱ ላይ ጉዳት አድርሷል ሲሉ ገልጸዋል።
“ እውነት 114 ጥፋት ፈፅመው ከሆነ የማታለል እና የስፖርት ፍትሀዊነት የሌለበት ዘመን ነው ያሳለፍነው “ ሲሉ ተናግረዋል።
አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ አክለውም “ ጨዋታውም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል “ ሲሉ ወቅሰዋል።
ሪዮ ፈርዲናንድ በበኩሉ “ ጥፋተኛ መሆናቸው ከተረጋገጠ ዋንጫ እና ሜዳልያውን መመለስ አለባቸው "ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe