ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ከባርሴሎና ፒኤስጂ መሄድ ከፍ ማለት ነው ” ፌራን ቶሬስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ከባርሴሎና ፒኤስጂ መሄድ ከፍ ማለት ነው ” ፌራን ቶሬስ
“ ከባርሴሎና ፒኤስጂ መሄድ ከፍ ማለት ነው ” ፌራን ቶሬስ

ባርሴሎናን በመልቀቅ ፒኤስጂን የተቀላቀለው ፌራን ቶሬዝ ዝውውሩ ከፍ ወዳለ ደረጃ የተሸጋገረበት መሆኑን ገልጿል።

“ ፒኤስጂ ስሄድ በእግር ኳስ ህይወቴ ወደተሻለ ደረጃ ከፍ ብያለሁ “ ያለው ፌራን ቶሬስ “ በጣም እኮራለሁ " ሲሉ ተናግሯል።

አክሎም " ፉክክሩ ሲጨምር የተጨዋቾችን እና የቡድኑን ደረጃ ከፍ ያደርገዋል “ ሲል ገልጿል።

“ ኤንሪኬ ነፃነት ይሰጠናል ይሄ ለተጋጣሚ ነገሮችን ከባድ ያደርጋል እሱ እንደ አባት ነው ሁልጊዜ ጥሩ ምክር ይለግሰኛል ” ፌራን ቶሬስ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች