ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ከጋርዲዮላ ጋር በመስራቴ እድለኛ ነኝ ” ሚኬል አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ከጋርዲዮላ ጋር በመስራቴ እድለኛ ነኝ ” ሚኬል አርቴታ
“ ከጋርዲዮላ ጋር በመስራቴ እድለኛ ነኝ ” ሚኬል አርቴታ

“ እሱ በታሪክ ምርጡ ነው ”

የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ለአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ያላቸውን ከፍተኛ አድናቆት ገልጸዋል።

“ ጋርዲዮላ በቃላት መገለፅ አይችልም ” ያሉት አርቴታ “ እሱ ለእግር ኳስ እና ለሊጉ የተለየ ነገር አድርጓል ደረጃ አስቀምጧል ” ሲሉ ገልጸዋል።

“ ከእሱ ጋር ለአመታት በመስራቴ እድለኛ ነኝ በእግርኳስ ታሪክ ምርጡ አሰልጣኝ እንደሆነ አምናለሁ ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

“ በተከታታይ ያስመዘገበው ስኬት ያስደንቃል ፤ ደረጃውን ከፍ አድርጎ ሁሉም በተለየ መንገድ እንዲሰራ እና የተሻልን አድርጎናል “ ሚኬል አርቴታ


ጋርዲዮላ ስለመልቀቁ ያውቁ እንደነበር የተጠየቁት አርቴታ " አላውቅም ነበር ነገርግን ምልክቶች ስለነበሩ ተሰምቶኛል “ ብለዋል።

“ ቡድኑን ማጠናከር እንፈልጋለን ማጠናከር ያለብንን የተወሰኑ ቦታዎች ለይተናል ያንን ለማሳካት እየሰራን ነው ” ሚኬል አርቴታ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች