ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ኪሊያን ምባፔ አያስፈራኝም ” ኩባርሲ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ኪሊያን ምባፔ አያስፈራኝም ” ኩባርሲ
“ ኪሊያን ምባፔ አያስፈራኝም ” ኩባርሲ

ስፔናዊው ተከላካይ ፓው ኩባርሲ ከኪሊያን ምባፔ ጋር መጋፈጥ አያስፈራኝም ሲል ተደምጧል።

“ ኪሊያን ምባፔ አያስፈራኝም ” የሚለው ኩባርሲ “ ነገርግን ሁሉም ሰው እሱ ያለውን አቅም ያውቀዋል ” ሲል ተደምጧል።

“ ምባፔ በጨዋታው ጥሩ ባይሆን እንኳን ባለው ፍጥነት ጨዋታውን መለወጥ ይችላል “ ሲል ኩባርሲ ተናግሯል።

አክሎም “ እሱ እንደ ላሚን ያማል የተለየ ተጨዋች ነው ፤ ሙሉ ዘጠና ደቂቃ ጥንቁቅ መሆን ይጠበቅብሃል ” ብሏል።

በኩባርሲ እና ላፖርቴ የሚመራው የስፔን የኋላ መስመር በአለም ዋንጫው አንድ ግብ ብቻ አስተናግዷል።

ኪሊያን ምባፔ በበኩሉ በአለም ዋንጫው ስምንት ጎል በማስቆጠር ለወርቅ ጫማ እየተፎካከረ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች