ክርስቲያን ሮሜሮ አትሌቲኮ ማድሪድን ተቀላቀለ !

ክርስቲያን ሮሜሮ አትሌቲኮ ማድሪድን ተቀላቀለ ! አርጀንቲናዊው የቶተንሀም ተከላካይ ክርስቲያን ሮሜሮ በይፋ አትሌቲኮ ማድሪድን መቀላቀል ችሏል። አትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋቹን በ 40 ሚልዮን ዩሮ ሂሳብ በስድስት አመት ኮንትራት አስፈርሟል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ከተጨዋቹ የወደፊት ሽያጭ አስራ አምስት በመቶ ድርሻ ያገኛሉ። የ 28ዓመቱ ሮሜሮ ቶተንሀም ከአስራ ሰባት አመታት በኋላ ዋንጫ…


