ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኮሞ ናፖሊን አሸንፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኮሞ ናፖሊን አሸንፏል !
ኮሞ ናፖሊን አሸንፏል !

በሁለተኛ ሳምንት የጣልያን ሴርያ መርሐ ግብር ኮሞ ናፖሊን በሜዳው 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የኮሞን የማሸነፊያ ጎሎች ባቱሪና እና ዶቪካስ ማስቆጠር ችለዋል።

የናፖሊን ብቸኛ ግብ ራስሙስ ሆይሉንድ ከመረብ አሳርፏል።

የሊግ ደረጃቸው ?

4️⃣ ኮሞ :- 4 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ናፖሊ :- 3 ነጥብ

ናፖሊ ቀጣይ መርሐ ግብሩን ቅዳሜ ከኢንተር ሚላን ጋር ሲያደርግ ኮሞ ከጂኖኣ ይጫወታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች