“ ውሌን ለማራዘም ተስማምተናል ” አርቴታ

“ ውሌን ለማራዘም ተስማምተናል ” አርቴታ
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ኮንትራታቸውን ለማራዘም መስማማታቸውን አሳውቀዋል።
ከብሔራዊ ቡድኖች እረፍት ወቅት ውላቸውን ያራዝሙ እንደሆነ የተጠየቁት አርቴታ “ ሁላችንም በሁሉም ነገር ተስማምተናል ” ብለዋል።
አክለውም " በትክክለኛው ጊዜ እንፈርማለን የሚያሳስብ ነገር የለም "ሲሉ ገልጸዋል።
ስለ ተጨዋቾች ጉዳት ሁኔታ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ ሁሉም ጥሩ ሁኔታ ላይ ናቸው “ ሲሉ ተናግረዋል።
አያይዘውም ስለ ዮኬሬሽ አስተያየት የሰጡት አርቴታ “ እሱ ብዙ ሰዓት አልተጫወተም በተለይ በሊጉ ነገርግን በናፖሊ ጨዋታ ጥሩ አቋሙን አሳይቷል "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe