ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ውድድሩ የተጭበረበረ ነው “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ውድድሩ የተጭበረበረ ነው “
“ ውድድሩ የተጭበረበረ ነው “

“ ዳኛው ፍትሐዊ አይደለም “

የግብፅ ብሔራዊ ቡድንን ሁለተኛ ጎል ያስቆጠረው ሙስጠፋ ዚኮ ከጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ በእምባ ስሜታዊ ሆኖ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

“ ዳኛው ፍትሐዊ አይደለም “ ያለው ዚኮ “ የአንድ ሀገርን ጥረት እና ውጤት አበላሽቷል “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

ዚኮ አያይዞም “ ውድድሩ የተጭበረበረ ነው “ ያለ ሲሆን “ አርጀንቲና እንኳን ደስ አላችሁ ዋንጫ ለእነሱ ያደላ ነው “ ሲል ገልጿል።

ሙስጠፋ ዚኮ በጨዋታው ግብ አስቆጥሮ ዳኛው በቫር መሻራቻው ይታወቃል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች