ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ውጤቱን ብቻ ካየን አጀማመራችን አስከፊ ነው ” ሉዊስ ኤንሪኬ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ውጤቱን ብቻ ካየን አጀማመራችን አስከፊ ነው ” ሉዊስ ኤንሪኬ
“ ውጤቱን ብቻ ካየን አጀማመራችን አስከፊ ነው ” ሉዊስ ኤንሪኬ

የፒኤስጂው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ቡድናቸው ያስመዘገበው ውጤት አይገባውም ሲሉ ተናግረዋል።

“ በሊጉ አሁን ካለን ነጥብ የበለጠ ነጥብ ይገባን ነበር “ ሲሉ ቡድናቸው ባለፉት ጨዋታዎች እድለኛ እንዳልነበረ ገልጸዋል።

አያይዘውም “ ውጤቱን ብቻ ከተመለከትን ግን አስከፊ የውድድር አመት ጅማሮ ነው “ ሲሉ ተናግረዋል።

የመጀመሪያውን ጨዋታ ከጠንካራ ወይስ ቀላል ቡድን መጫወት ይመርጣሉ ተብለው የተጠየቁት ኤንሪኬ “ ሁሉም የሜዳ ውጪ ጨዋታ ከባድ ነው “ብለዋል።

“ ከተጋጣሚ ማንነት ይልቅ ጨዋታው በሜዳ እና ከሜዳ ውጪ መሆኑ ለውጥ ያመጣል ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች