ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ውጤቱ ለደርቢው በራስ መተማመን ይሰጠናል ” ሼሽኮ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ውጤቱ ለደርቢው በራስ መተማመን ይሰጠናል ” ሼሽኮ
“ ውጤቱ ለደርቢው በራስ መተማመን ይሰጠናል ” ሼሽኮ

ለማንችስተር ዩናይትድ አንድ ግብ ያስቆጠረው ቤንጃሚን ሼሽኮ በድሉ መደሰቱን ተናግሯል።

ከድሉ በኋላ ቃሉን የሰጠው ሼሽኮ “ ለሁሉም ምርጥ ምሽት ነበር በተለይ ለደጋፊዎቹ “ ሲል ተደምጧል።

“ ድሉ ለደጋፊዎቹ ትልቅ ትርጉም አለው " ያለው ሼሽኮ “ ለቀጣይ ጨዋታዎች በራስ መተማመን የሚሰጥ ጥሩ ድል ነው ብሏል።

አክሎም “ ውጤቱ ለእሁዱ የማንችስተር ደርቢ በራስ መተማመን ይሰጠናል ” ሲል ሼሽኮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች