“ ዘንድሮ 100% ዝግጁ ነኝ ” ኦዴጋርድ

“ ዘንድሮ 100% ዝግጁ ነኝ ” ኦዴጋርድ
“ የቡድኑ ጥራት የማይታመን ነው "
በምሽቱ ጨዋታ ኮከብ በመባል የተመረጠው ማርቲን ኦዴጋርድ ቡድኑ ጥሩ መጫወቱን ተናግሯል።
" ጥሩ ተጫውተናል ከዚህ የተሻለ ማድረግ እና ተጨማሪ ጎሎች ማስቆጠር እንችል ነበር " ሲል ኦዴጋርድ ተናግሯል።
“ በዚህ ቡድን ውስጥ ያለው ጥራት የማይታመን ነው “ የሚለው ኦዴጋርድ " የትኛውንም ተጨዋች ቋሚ ብታደርግ ጥሩ ጨዋታ ያደርጋል ደረጃችን በጣም ከፍ ብሏል " ሲል ገልጿል።
አክሎም " ባለፈው አመት በበርካታ ጉዳት ተፈትኜ ነበር ነገርግን አሁን 100% ዝግጁ ነኝ "ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe