ዚዳን ማንን በአሰልጣኝ ቡድኑ አካተተ ?

ዚዳን ማንን በአሰልጣኝ ቡድኑ አካተተ ?
አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን በሀላፊነት መረከቡ አይዘነጋም።
አሁን ላይ አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን አብረውት የሚሰሩ የአሰልጣኝ ቡድን አባላትን ይፋ አድርጓል።
ዚነዲን ዚዳን በአሰልጣኝ ቡድን ውስጥ የቀድሞ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ምግብ አብሳይን አካቷል።
ዚነዲን ዚዳን ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ሲጫወት ሮቤርቶ ፋልቮ ለብሔራዊ ቡድኑ ምግብ ያበስሉ ነበር።
አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን በሮቤርቶ ፋልቮ ሬስቶራንት ቋሚ ደንበኛ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በአሰልጣኝ ቡድኑ አካቷቸዋል።
አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን አጠቃላይ 2️⃣2️⃣ የአሰልጣኝ ቡድን አባላትን ይዞ ቡድኑን ይረከባል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe