ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዝግጅታችን ጥሩ ነበር ” ማይክል ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዝግጅታችን ጥሩ ነበር ” ማይክል ካሪክ
“ ዝግጅታችን ጥሩ ነበር ” ማይክል ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን " ጥሩ ነበር " ሲሉ ገልጸውታል።

ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት ማይክል ካሪክ “ ከዛሬ ጨዋታ ውጪ የቅድመ ውድድር ዝግጅታችን ጥሩ ነዉ “ ብለዋል።

ብዙ ጥሩ ነገሮች ማየታቸውን የገለፁት አሰልጣኙ “ ዛሬ ግን ደካማ ጨዋታ ነው ያደረግነው መሻሻል አለብን ሰበብ አያስፈልግም "ሲሉ አሳስበዋል።

አክለውም “ አቋማችን ጥሩ አልነበረም ” ያሉ ሲሆን “ እንደ አጠቃላይ ግን ለቀጣይ ሳምንት ጨዋታ ዝግጁ ነን "ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች