ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በደጋፊዎች አቀባበል ተደስቻለሁ ” ዣቢ አሎንሶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በደጋፊዎች አቀባበል ተደስቻለሁ ” ዣቢ አሎንሶ
“ በደጋፊዎች አቀባበል ተደስቻለሁ ” ዣቢ አሎንሶ

የቼልሲው አሰልጣኝ ዢቢ አሎንሶ በስታምፎርድ ብሪጅ የነበረው የደጋፊዎች አቀባበል አስደስቶኛል ሲሉ ተናግረዋል።

ወደ ስታዲየሙ ሲገቡ ስሜታዊ ሆነው እንደነበር የገለፁት አሰልጣኙ “ ከደጋፊው አስደናቂ አቀባበል ተደርጎልናል ” ብለዋል።

“ በጣም ደስተኛ ነኝ ” ያሉት አሰልጣኙ “ ጥሩ እግርኳስ በመጫወት ከደጋፊው ጋር ጥሩ ግንኙነት መገንባት እንፈልጋለን " ሲሉ ገልጸዋል።

“ በስታዲየሙ ውስጥ ትልቅ ድባብ ሲኖር ለቡድኑ ትልቅ መነሳሻ ይሆናል " ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች