ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሀል ሲቲ ተጨዋች አደጋ ገጥሞታል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሀል ሲቲ ተጨዋች አደጋ ገጥሞታል !
የሀል ሲቲ ተጨዋች አደጋ ገጥሞታል !

በአንድ ወር ውስጥ ሁለተኛው የሀል ሲቲ ተጨዋች በተመሳሳይ መንገድ ላይ የመኪና አደጋ ደርሶበታል።

የሀል ሲቲ ተጨዋች ጎርናዶዝ ዛሬ ጠዋት በክለቡ ልምምድ ቦታ አቅራቢያ የመኪና መገልበጥ አደጋ ገጥሞታል።

ከሳምንታት በፊት የቡድን አጋሩ ሶርባ ቶማስ በተመሳሳይ ጎዳና ላይ የመኪና መገልበጥ አደጋ ደርሶበት ነበር።

ተጨዋቹ ከአደጋው መትረፉ እና ስጋት ላይ የሚጥል ጉዳት እንዳልገጠመው ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች