የሀገራችን ክለቦች ተጋጣሚያቸውን መቼ ያውቃሉ ?

የሀገራችን ክለቦች ተጋጣሚያቸውን መቼ ያውቃሉ ?
ሀገራችንን በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚወክሉ ክለቦች ተጋጣሚያቸውን የሚያውቁበት ቀን ታውቋል።
የውድድሮቹ ቅድመ ማጣሪያ እጣ የፊታችን ሀሙስ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም በግብፅ ካይሮ ይወጣል።
ሲዳማ ቡና በሻምፒየንስ ሊግ እንዲሁም ወልዋሎ ዓ.ዩ በኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን ወክለው ይሳተፋሉ።
የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን የሚረቱ ከሆነ ወደ ምድብ ድልድል የሚያልፉ ይሆናል።
ካፍ ይፋ ባደረገው መረጃ ከቅድመ ማጣሪያው የሚወድቁ ክለቦች የ 100ሺህ ዶላር ድጋፍ ይደረግላቸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe