ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሊቨርፑል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ማን ይሆናል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሊቨርፑል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ማን ይሆናል ?
የሊቨርፑል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ማን ይሆናል ?

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ሪቻርድ ሂውዝ ጋር መለያየቱ ይታወቃል።

አሁን ላይ ሊቨርፑል በቀጣይ ማንን በስፖርቲንግ ዳይሬክተርነት ሊሾም እንደሚችል ታውቋል።

የ " FSG " የቴክኒክ ዳይሬክተር የሆኑት ጁሊያን ዋርድ ቀጣዩ የሊቨርፑል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር በመሆን ሊሾሙ መሆኑ ተገልጿል።

ሀላፊው ከዚህ በፊት በ 2022/23 የውድድር ዘመን በተመሳሳይ ሀላፊነት አገልግለው ነበር።

ጁሊያን ዋርድ በ 2012 ከማንችስተር ሲቲ ለቀው ነበር ሊቨርፑልን የተቀላቀሉት።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች