“ የላሊጋው ፉክክር ቀላል አይሆንም ” ሞሪንሆ

“ የላሊጋው ፉክክር ቀላል አይሆንም ” ሞሪንሆ
የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የስፔን ላሊጋ ፉክክር ከባድ እንደሚሆን ተናግረዋል።
“ ላሊጋው ቀላል አይሆንም " ያሉት ሞሪንሆ በፉክክሩ ውስጥ አትሌቲኮ ማድሪድም አለበት ብለዋል።
እነሱ ያንን ማድረግ እንደሚችሉ ባይሰማቸውም እንኳን “ ለዋንጫ ይፎካከራሉ “ ሲሉ ሞሪንሆ ተናግረዋል።
አክለውም “ ነገ በምርጥ አቋማችን ላይ ካልሆንን ሪያል ቤቲስን ማሸነፍ አንችልም ምርጡ ማድሪድ መሆን አለብን " ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe