ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የላሊጋ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የላሊጋ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !
የላሊጋ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !

የስፔን ላሊጋ የውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ ወር ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የዲፖርቲቮ አላቬዝ አሰልጣኝ ሳንቼዝ ፍሎሬዝ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጠዋል።

አሰልጣኙ ቡድኑን እየመሩ በወሩ ካደረጓቸው ሶስት ጨዋታዎች ሁለቱን ሲያሸንፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።

ዲፖርቲቮ አላቬዝ በላሊው አስር ነጥቦችን በመሰብሰብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች