ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የማንችስተር ሲቲ ክስ ምን ስጋት ይኖረዋል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የማንችስተር ሲቲ ክስ ምን ስጋት ይኖረዋል ?
የማንችስተር ሲቲ ክስ ምን ስጋት ይኖረዋል ?

ማንችስተር ሲቲ የቀረበበት የ 115 የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ጥሰት ክስ እስካሁን እልባት አለማግኘቱ ይታወቃል።

አሁን ላይ የዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ መንግሥት ክሱ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ሊያሻክር ይችላል የሚል ስጋት እንዳለው ተገልጿል።

የዩኤኢ ባለስልጣናት ማንችስተር ሲቲ ቅጣት ከተላለፈበት ከእንግሊዝ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንደሚያሻክረው ማስጠንቀቃቸው ተነግሯል።

መረጃው የ ብሉምበርግ ነው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች