ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የምንችለውን ሁሉ አድርገናል “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የምንችለውን ሁሉ አድርገናል “
“ የምንችለውን ሁሉ አድርገናል “

የሜክሲኮ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጃቪዬር አጉዬሪ ቡድናቸውን መውቀስ እንደማይፈልጉ ከጨዋታው በኃላ ተናግረዋል።

“ የምንችለውን ሁሉ አድርገናል “ ያሉት አሰልጣኙ “ ተጫዋቾቼን የምወቅስበት ምንም ምክንያት የለኝም “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ሁሉም ላደረገልን ድጋፍ ለማመስገን እፈልጋለሁ ፣ ትልቅ ብሔራዊ ቡድን አለን “ አሰልጣኝ ጃቪየር አጉዬሪ

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች