ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

በአሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

- ኤርሊንግ ሀላንድ

- ማርክ ጉሂ እና

- ኤሊዮት አንደርሰን በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች