የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። ባለፉት ሶስት ቀናት የተካሄዱ ጨዋታዎችን ተከትሎ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ራፊና ( ባርሴሎና ) ⏩ ፌራን ቶሬስ ( ፒኤስጂ ) ⏩ ዴሚሮቪች ( ስቱትጋርት ) እና ⏩ ባርትራ ( ሪያል ቤቲስ ) በእጩነት…


