“ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ደረጃ ትልቅ ነው ” ዋትኪንስ

“ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ደረጃ ትልቅ ነው ” ዋትኪንስ
የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ሂላል የተቀላቀለው ኦሊ ዋትኪንስ ስኬታማ መሆን እንደሚፈልግ ተናግሯል።
ስለ ፊርማው የተጠየቀው ኦሊ ዋትኪንስ “ ለመቀላቀል ከአል ሂላል የተሻለ ቡድን የለም ” ብሏል።
አክሎም “ የአል ሂላል እና ማንችስተር ሲቲ ጨዋታ የበለጠ ወደ ሳውዲ ሊግ እንድመለከት አድርጎኛል “ ሲል ገልጿል።
“ ከጨዋታዉ በኋላ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ደረጃ ከፍ ያለ መሆኑን ተገንዝቢያለሁ ” ሲል ኦሊ ዋትኪንስ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe