የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የ 2026/27 የውድድር ዘመን የጣሊያን ሴርያ የአመቱ የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አድሪያን ራቢዮ ( ኤሲ ሚላን ) ⏩ ላውታሮ ማርቲኔዝ ( ኢንተር ሚላን ) ⏩ ማለን ( ሮማ ) ⏩ ዳንኤል ማልዲኒ ( ካግሊያሪ ) ⏩ ዴቪድ ፍራቴሲ ( ላዚዮ ) ⏩ ቬርናድዝ ( ፍሮሲኖን) በእጩነት የቀረቡ…


