ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቀድሞ የዌስትብሮም ተጨዋች ህይወቱ አለፈ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቀድሞ የዌስትብሮም ተጨዋች ህይወቱ አለፈ !
የቀድሞ የዌስትብሮም ተጨዋች ህይወቱ አለፈ !

የቀድሞ የዌስትብሮም ተጨዋች ኩዌቪን ካስትሮ በዛሬው ዕለት ሜዳ ላይ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

የ 25ዓመቱ ካስትሮ ለ ፖርቹጋል ሶስተኛ ዲቪዚዮን ክለብ ሪያል ስፖርት ክለብ በመጫወት ላይ ነበር።

ተጨዋቹ በዛሬው ዕለት በነበረ የቅድመ ውድድረ የወዳጅነት ጨዋታ ወቅት ህይወቱ እንዳለፈ ተነግሯል።

በስፖርቲንግ ሊዝበን አካዳሚ ያደረገው ተጨዋቹ ዌስትብሮምን ጨምሮ በተለያዩ ክለቦች ተዘዋውሮ ተጫውቷል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች