ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የተሸነፍነው እነሱ የተሻሉ ስለነበሩ ነው ” ሊዮኔል ስካሎኒ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የተሸነፍነው እነሱ የተሻሉ ስለነበሩ ነው ” ሊዮኔል ስካሎኒ
“ የተሸነፍነው እነሱ የተሻሉ ስለነበሩ ነው ” ሊዮኔል ስካሎኒ

የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ በፍፃሜ ጨዋታው በነበረው ዳኝነት ላይ ቅሬታ እንደሌላቸው ገልጸዋል።

በፍፃሜው የነበረው ዳኝነት ኢፍትሐዊ ስለመሆኑ የተጠየቁት ሊዮኔል ስካሎኒ “ አይ በፍጹም ” ሲሉ መልሰዋል።

“ ጨዋታውን የተሸነፍነው እነሱ የተሻሉ ስለነበሩ ነው ” ያሉት አሰልጣኙ “ ያንን ማመን አለብን "ብለዋል።

ሽንፈታቸውን አምነው መቀበላቸው ለወደፊቱ ጥሩ መሆኑን የገለፁት አሰልጣኙ ደክመን ነበር እውነታው ይሄ ነው ሲሉ ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች