የትኞቹ ክለቦች ብዙ ገንዘብ አወጡ ?

የትኞቹ ክለቦች ብዙ ገንዘብ አወጡ ?
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በክረምቱ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት 154 ዝውውሮችን አድርገዋል።
ሀያዎቹ ክለቦች ለገዟቸው 154 ተጨዋቾች አጠቃላይ 3.44 ቢልዮን ፓውንድ አውጥተዋል።
ማንችስተር ሲቲ በ 472 ሚልዮን ፓውንድ በርካታ ገንዘብ ያወጣው ቀዳሚ ክለብ ሆኗል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከራትክሊፍ በኋላ ከስድስቱ ትልቅ ክለቦች መካከል ለአንድ ተጨዋች ከ 100 ሚልዮን በላይ ያልከፈለ ብቸኛ ክለብ ሆኗል።
ኢንዞ ፈርናንዴዝ የተዘዋወረበት ክፍያ ከእንግሊዝ ከፍተኛው በመሆን ሪከርድ ሲጋራ በአለም ሶስተኛ ደረጃ ይዟል።
እነማን ብዙ ገንዘብ አወጡ ?
- ማንችስተር ሲቲ :- 472 ሚልዮን ፓውንድ
- ቼልሲ :- 351 ሚልዮን ፓውንድ
- ቶተንሀም :- 334 ሚልዮን ፓውንድ
- አስቶን ቪላ :- 297 ሚልዮን ፓውንድ
- ኒውካስል ዩናይትድ :- 279 ሚልዮን ፓውንድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe