የትዕግስት አሰፋ ጉዳት ሁኔታ ምን ይመስላል ?

የትዕግስት አሰፋ ጉዳት ሁኔታ ምን ይመስላል ? ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በዛሬው የበርሊን ማራቶን ውድድር ወቅት ጉዳት አጋጥሟት ነበር። አትሌቷ ጉዳቷን ተቋቁማ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ የውድድሩን ሪከርድ ሰብራ አሸንፋለች። አሁን ላይ በወጣ መረጃ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በቀኝ እግሯ ላይ ጉዳት እንደገጠማት ተገልጿል። በዚህም ምክንያት አትሌቷ ለተጨማሪ ህክምና ከበርሊን ወደ ሙኒክ…


