ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የቻይና ንጉሥ ቢመጣም ኦሊሴን አንሸጥም ” ፕሬዝዳንት ኡሊ ሁነስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የቻይና ንጉሥ ቢመጣም ኦሊሴን አንሸጥም ” ፕሬዝዳንት ኡሊ ሁነስ
“ የቻይና ንጉሥ ቢመጣም ኦሊሴን አንሸጥም ” ፕሬዝዳንት ኡሊ ሁነስ

የባየር ሙኒኩ የክብር ፕሬዝዳንት ኡሊ ሁነስ ሪያል ማድሪድ ኦሊሴን መፈለጉ “ በጣም አስቆኛል “ ሲሉ ተናግረዋል።

ሪያል ማድሪድን ኦሊሴን መፈለጉን “ አስቂኝ “ ሲሉ የገለፁት ፕሬዝዳንቱ እሱ ሶስት አመት ውል አለው የማይሆን ነው ብለዋል።

አክለውም “ የቻይና ንጉሥ እንኳን ቢመጣ አሁንም በኦሊሴ ጉዳይ ለድርድር አንቀመጥም “ ሲሉ ገልጸዋል።

“ ይህ ለዲያዝም ይሰራል የአለም ምርጥ የፊት መስመር ጥምረት ይዘናል አንዳቸውንም አንሸጥም “ ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች