“ የነበረኝ ቆይታ በምንም አይታወስም ” ማርሴሎ ቤልሳ

“ የነበረኝ ቆይታ በምንም አይታወስም ” ማርሴሎ ቤልሳ
“ ተጨዋቾቹን ማሻሻል አልቻልኩም አዝኛለሁ ”
ከዩራጓይ የአለም ዋንጫ ስንብት በኋላ አሰልጣኝ ማርሴሎ ቤልሳ ራሳቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው ሲበሳጩ ታይተዋል።
“ ለዩራጓይ እግርኳስ ምንም ነገር ሳላበረክት እለቃለሁ “ ያሉት ቤልሳ “ ተጨዋቾቹን ማሻሻል አልቻልኩም አዝኛለሁ “ ሲሉ ተደምጠዋል።
እዚህ የነበረህ ቆይታ በምን ይታወሳል “ ካላችሁኝ በምንም አይታወስም ነው ምላሼ “ ሲሉ ገልጸዋል።
ስለ ቅያሬዎች የተጠየቁት ማርሴሎ ቤልሳ “ ሙስሌራ ራሱ ቀይረኝ ብሎኝ ነው ቫልቬርዴ ግን ማጥቃት ስለፈለኩ ነው ያስወጣሁት “ ብለዋል።
አሰልጣኝ ማርሴሎ ቤልሳ ሶስተኛ የአለም ዋንጫ ተሳትፎ ሲያደርጉ በሁለቱ ቡድናቸውን ከምድብ ማሳለፍ አልቻሉም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe