ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአርሰናል እና ብራይተን ጨዋታ ምን መልክ ነበረው ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአርሰናል እና ብራይተን ጨዋታ ምን መልክ ነበረው ?
የአርሰናል እና ብራይተን ጨዋታ ምን መልክ ነበረው ? መድፈኞቹ በሁሉም ውድድሮች ያደረጉት መቶ ፐርሰንት የማሸነፍ ግስጋሴ ዛሬ ምሽት ተገቷል። 125ኛ አመቱን ለማክበር ያዘጋጀውን ልዩ ማልያ ለብሶ ወደ ሜዳ የገባው ብራይተን ክብረ በዓሉን በድል አጅቧል። ባለሜዳው ቡድን ብራይተን ለአርሰናል ጠንካራ እና ለመቆጣጠር ፈታኝ ሆኖበት ተስተውሏል። ባለፉት አስር ቀናት አራት ጨዋታዎች ከሜዳው ውጪ ያደረገው…

ተዛማጅ ታሪኮች