ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአርሰናል የዝውውር ሁኔታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአርሰናል የዝውውር ሁኔታ ?
የአርሰናል የዝውውር ሁኔታ ? አርሰናል የግራ ክንፍ ተጨዋች ለማስፈረም ከወሰነ የጋብሬል ማርቲኔሊ ቆይታ ላይ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ተነግሯል። መድፈኞቹ ጥሩ ተተኪ የሚያገኙ ከሆነ ጋብሬል ማርቲኔሊን ለመሸጥ ዝግጁ ናቸው ተብሏል። ጋላታሳራይ ማርቲኔሊን ለማስፈረም ጠይቆ የነበረ ቢሆንም የዝውውር ሂደቱ እድገት አለማሳየቱ ተገልጿል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አርሰናል የኋላ መስመሩን ለማጠናከር እንቅስቃሴ…

ተዛማጅ ታሪኮች