ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቅቫራስኬሊያ ባሎን ዶር ይገባዋል ” ኡናይ ኤምሬ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቅቫራስኬሊያ ባሎን ዶር ይገባዋል ” ኡናይ ኤምሬ
“ ቅቫራስኬሊያ ባሎን ዶር ይገባዋል ” ኡናይ ኤምሬ

የአስቶን ቪላው አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ለፒኤስጂው ተጨዋች ቅቫራስኬሊያ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

በምሽቱ ጨዋታ ቅቫራስኬሊያ “ የነበረው ተፅዕኖ የሚደንቅ ነው " ያሉት አሰልጣኙ “ ያለው አቅም እና ኳስ የመምታት ችሎታ ምርጥ ነው ” ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ውሳኔው የእኔ አይደለም ነገርግን የባሎን ዶር ሽልማት የማሸነፍ አቅም አለው "ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች