ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን ሊሸጥ ነው !

ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን ሊሸጥ ነው !
የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ቲጃኒ ሬንደርስ ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊግ አል ቃድሲያ ለማምራት ከጫፍ መድረሱ ተገልጿል።
በሁለቱ ክለቦች እና ተጨዋቹ መካከል የሚደረገው ንግግር በአሁኑ ሰዓት ወደ ለመጠናቀቅ መቃረቡ ተነግሯል።
ተጨዋቹ በቀጣይ ቀናት ዝውውሩን ያጠናቅቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተዘግቧል።
ሬንደርስ ባለፈው አመት ወደ ማንችስተር ሲቲ ቢዘዋወርም ኤሊየት አንደርሰን ወደ ቡድኑ መምጣቱ ቆይታውን ያልተረጋገጠ አድርጎት ነበር።
ኔዘርላንዳዊው አማካይ ሬንደርስ ለማንችስተር ሲቲ 47 ጨዋታዎች ሲያደርግ አምስት ጎል አስቆጥሮ ሁለት አቀብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe