የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ግብፅ ከአውስትራሊያ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ እረፍት አምርተዋል።
የግብፅን የመሪነት ጎል ኢማም አሹር ማስቆጠር ችሏል።
በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታው ዳኛ ምንም ካርድ አልመዘዙም።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ግብፅ 56% - 44% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe