ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

የሊግ የመክፈቻ ጨዋታውን ከሀል ሲቲ ጋር እያደረገ የሚገኘው ማንችስተር ዩናይትድ 2ለ0 እየተመራ ወደ እረፍት አምርቷል።

አጃዪ እና ሜንዲ የሀል ሲቲን የመሪነት ጎል አስቆጥረዋል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በማንችስተር ዩናይትድ በኩል ዶርጉ በሀል ሲቲ በኩል ክሮክስ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ዩናይትድ 71% - 29% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች